ሙዚቃ እና ሲዲዎችን ያድምጡ

በአማሮክ ሙዚቃ በማጫወት ይደሰቱ ፡ ሙዚቃ ከሲዲ ወደ MP3 አስተላልፈው ያድምጡ ፡ ፖድካስት እና የመስመር ላይ ሬዲዮንችን ያዳምጡ ፡ አዳዲስ ዘፋኞችን ይተዋወቁ ከ Last.fm, Jamendo, Magnatune and Librivox.

የተካተቱ ሶፍትዌሮች